Learn English useful for visiting a library. Practise everyday phrases for returning borrowed items, asking about late fees and due dates, renewing items, reserving titles, and using the library catalogue. - እንግሊዝኛን ይማሩ ቤተ መጽሐፍን ለመጎብኘት ይጠቅማል። የተዋሱትን ስለ መመለስ፣ ያለተከፈለ የዘገየ ክፍያንና የክፍያ ቀናትን ስለ መጠየቅ፣ የውሰት ቀናትን ማራዘም፣ በስምዎ ተመዝግቦ እንዲቆይ ማድረግንና የቤተ መፅሐፍ የይዘት ማውጫ አዘቦታዊ ቃለ ሐረጎችን ይለማመዱ።
Keep practising the phrases from this episode and test what you’ve learned with our quiz here. - የዚህን ክፍለ ዝግጅታችንን ቃለ ሐረጎች ይለማመዱ፤ የተማሩትንም በዕንቆቅልሻችን እራስዎን እዚህ ይፈትኑ።